የመጣባችሁን የእግዚአብሔርን መቅሠፍት ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ የጽዮን ስደተኞች ስሙ፤ እግዚአብሔር ጽኑፅ ልቅሶን አምጥቶብኛልና።
የእግዚአብሔር ቁጣ በእናንተ ላይ ሲመጣ ባየች ጊዜ እንዲህ አለች፦ “የጽዮን ጐረቤቶች ስሙ፥ እግዚአብሔር ጽኑ ኀዘን አምጥቶብኛል፤