La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መጽሐፈ ባሮክ 4:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጆች! ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ የመ​ጣ​ባ​ች​ሁን ቍጣ በት​ዕ​ግ​ሥት ተቀ​በሉ፤ ጠላ​ቶ​ቻ​ችሁ አሳ​ድ​ደ​ዋ​ች​ኋ​ልና ውድ​ቀ​ታ​ቸ​ውን ፈጥ​ና​ችሁ ታያ​ላ​ችሁ፤ በራ​ሳ​ቸ​ውም ላይ ትወ​ጣ​ላ​ችሁ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ልጆቼ ከእግዚአብሔር የመጣባችሁን ቁጣ በትዕግሥት ተቀበሉ፤ ጠላቶቻችሁ አሳደድዋችሁ፥ ነገር ግን ውድቀታቸውን በፍጥነት ታያላችሁ፤ አንገታቸውንም ትረግጣላችሁ።

Ver Capítulo



መጽሐፈ ባሮክ 4:25
0 Referencias Cruzadas