Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 የጽዮን ጎረቤቶች መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም በታላቅ ክብርና በዘለዓለማዊው አምላክ ብርሃን ከእግዚአብሔር ዘንድ የምትመጣላችሁን ድኅነታችሁን ፈጥነው ያያሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 የጽዮን ጎረቤቶች አሁን መማረካችሁን እንዳዩ፥ እንዲሁም ከታላቅ ክብርና ከዘላለማዊው ውበት ጋር ከእግዚአብሔር ወደ እናንተ የሚመጣውን መዳናችሁን ፈጥነው ያያሉ። Ver Capítulo |