ከዘለዓለማዊው አምላክ ዘንድ ድኅነታችሁን ተስፋ አድርጌአለሁና። ከዘለዓለማዊው መድኀኒታችን ዘንድ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረትም ደስታ ከቅዱሱ መጣልኝ፤
እንዲያድናችሁ ተስፋዬን በዘላለማዊ አድርጌአለሁና፥ ከዘላለማዊው አዳኛችሁ ፈጥኖ ስለሚመጣላችሁ ምሕረት፥ ከቅዱሱ ደስታ መጣልኝ።