Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ከኀዘንና ከልቅሶ ጋር ሸኝቻችኋለሁና፤ ነገር ግን እግዚአብሔር እናንተን በደስታና በሐሤት ለዘለዓለም ይመልስልኛል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 እኔ በኀዘንና በልቅሶ ሸኝቻችኋለሁና፥ ነገር ግን እግዚአብሔር በደስታና በሐሤት እናንተን መልሶ ለዘለዓለም ለእኔ ይሰጣችኋል። Ver Capítulo |