በብዙዎች ዘንድ የተጣልሁ በሆንሁ በእኔ በመበለቲቱ ደስ የሚለው አይኑር፤ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና።
በብዙዎች በተጣልሁት፥ በመበለቷ በእኔ ማንም ደስ አይበለው፤ በልጆቼ ኃጢአት ምክንያት ባዶ ቀርቻለሁ፥ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና።