Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 4:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በብዙዎች በተጣልሁት፥ በመበለቷ በእኔ ማንም ደስ አይበለው፤ በልጆቼ ኃጢአት ምክንያት ባዶ ቀርቻለሁ፥ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 በብዙዎች ዘንድ የተጣልሁ በሆንሁ በእኔ በመበለቲቱ ደስ የሚለው አይኑር፤ ከእግዚአብሔር ሕግ ርቀዋልና። Ver Capítulo |