አቤቱ ከቤተ መቅደስህ ሁነህ ተመልከት፤ አቤቱ ጆሮህን ወደ እኛ አዘንብለህ ስማን።
ጌታ ሆይ ከቅዱስ ማደሪያህ ላይ ሆነህ ተመልከት፥ እኛንም አስበን፤ ጌታ ሆይ ጆሮህን አዘንብል፥ ስማ።