Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ምድር ሁሉ አንተ እግዚአብሔር አምላካችን እንደ ሆንህ ታውቅ ዘንድ፥ ስምህ በእስራኤል ላይና በወገኑ ላይ ተጠርቶአልና ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚህ ዓይነት ምድር ሁሉ አንተ ጌታ አምላካችን መሆንህን ትወቅ፤ እስራኤልና ዘሩ በአንተ ስም ተጠርቶአልና። Ver Capítulo |