Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ባሮክ 2:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 ጌታ ሆይ ከቅዱስ ማደሪያህ ላይ ሆነህ ተመልከት፥ እኛንም አስበን፤ ጌታ ሆይ ጆሮህን አዘንብል፥ ስማ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አቤቱ ከቤተ መቅደስህ ሁነህ ተመልከት፤ አቤቱ ጆሮህን ወደ እኛ አዘንብለህ ስማን። Ver Capítulo |