ይህም ዮሴፍን የማያውቀው ሌላ ንጉሥ በግብፅ እስከ ነገሠ ድረስ ነበር።
ከዚያ በኋላ ‘ስለ ዮሴፍ የማያውቅ አዲስ ንጉሥ በግብጽ ነገሠ።’
ይህም የሆነው ዮሴፍን የማያውቅ ሌላ ንጉሥ በግብጽ እስከ ነገሠበት ጊዜ ድረስ ነው።
በግብፅ ዮሴፍን ያላወቀ ሌላ ንጉሥ ተነሣ።
እርሱም ወገኖቻችንን ተተንኵሎ አባቶቻችንን መከራ አጸናባቸው፤ ወንድ ልጅንም ሁሉ እንዲገድሉ አዘዘ።