ሐዋርያት ሥራ 19:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሰዎቹም ሁሉ ዐሥራ ሁለት ያህሉ ነበር። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሰዎቹም በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ያህል ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሰዎቹም ሁሉ ዐሥራ ሁለት ያህሉ ነበር። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሰዎቹም በአጠቃላይ ዐሥራ ሁለት ያኽል ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሰዎቹም ሁሉ አሥራ ሁለት ያህሉ ነበር። |
ጳውሎስም እጁን በጫነባቸው ጊዜ መንፈስ ቅዱስ በእነርሱ ላይ ወረደ፤ ያንጊዜም በሀገሩ ሁሉ ቋንቋ ተናገሩ፤ ትንቢትም ተናገሩ።
ጳውሎስም ወደ ምኵራብ ገብቶ በግልጥ አስተማረ፤ ስለ እግዚአብሔርም መንግሥት እያስተማራቸውና እያሳመናቸው ሦስት ወር ቈየ።