ሐዋርያት ሥራ 15:34 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሲላስ ግን በዚያ ሊቈይ ወደደ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሲላስ ግን እዚያው ለመቅረት ወሰነ።] መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም [ሲላስ ግን እዚያው መቅረት ፈለገ።] መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሲላስ ግን በዚያ ይኖር ዘንድ ፈቀደ። |
ወደ አካይያም ሊሄድ በወደደ ጊዜ ወንድሞች አጽናኑት፤ እንዲቀበሉትም ወደ ደቀ መዛሙርት ጻፉለት፤ ወደ እነርሱም በደረሰ ጊዜ፥ በእግዚአብሔር ጸጋ ላመኑት ብዙ አስተማራቸው፤ ትልቅ ርዳታም ረዳቸው።
ስለ ወንድማችን ስለ አጵሎስም ከወንድሞች ጋር ወደ እናንተ እንዲመጣ መላልሼ ማልጄው ነበር፤ አሁን ሊመጣ አልወደደም፤ በተቻለው ጊዜ ግን ይመጣል።