ከተቀበሩበትና አጥንቶቻቸው ከረገፉበት ከመቃብር ሁሉም በአንድነት በተነሡ ጊዜ፥ ነፍሳቸው በእግዚአብሔር ፊት ዕራቁትዋን ትቆማለች፤ ነፍሳቸውም ለደጋጎች ሰዎች በተዘጋጁ በብርሃን ቤቶች ትኖራለች።