Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 በእግዚአብሔርና በመላእክቱ ፊት እንዲመሰገኑ ከኀጢአትና ከበደል ሰውነታቸውን ያድኑ ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ማመስገንን አልወደዱምና በጎ ሥራ በማጣት ይኸን ሁሉ ይሠራሉ። Ver Capítulo |