Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ መቃብያን ሣልስ 9:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 የተማሩትንም የእግዚአብሔርን ትእዛዝ አልጠበቁም። ነገር ግን ለጣዖት መስገድን፥ የሚገባ ያይደለ የጐደፈ ሥራንም ሁሉ፥ በኮከብ ማሟረትን፥ ጥንቆላንና ጣዖት ማምለክን፥ ክፉ ፈቃድንና እግዚአብሔር የማይወድደውንም ሥራ ሁሉ ተማሩ። Ver Capítulo |