2 ሳሙኤል 5:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሂ፥ ኤሊፋላት፥ ሶሜኤ፥ ኢያሴቦት፥ ናታን፥ ጋላማሄን፥ የበአር፥ ትሄሱስ፥ ኤልፋላት፥ ናጌድ፥ ናሬት፥ ያናታ፥ ሊሳሚስ፥ በአሊማት፥ ኤልፋላድ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኤሊሳማ፣ ኤሊዳሄ፣ ኤሊፋላት ይባላሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኤሊሻማዕ፥ ኤልያዳዕና ኤሊፌሌጥ ነበሩ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ናፌቅ፥ ያፍያ፥ ኤሊሳማ፥ ኤሊዳሄ፥ ኤሊፋላት። |
ፍልስጥኤማውያንም ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆኖ እንደ ተቀባ ሰሙ፤ ፍልስጥኤማውያንም ሁሉ ዳዊትን ሊፈልጉ ወጡ፤ ዳዊትም በሰማ ጊዜ ወደ ምሽጉ ወረደ።