በሜዳም አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።
ርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም።
እርምጃዬን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተሰነካከሉም።
አረማመዴን አሰፋህ፤ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።
አረማመዴን በበታቼ አሰፋህ፥ እግሮቼም አልተንሸራተቱም።
ወደ ሰፊ ስፍራም አወጣኝ፤ ወድዶኛልና አዳነኝ።
ኢየሩሳሌምስ እንደ ከተማ የታነጸች ናት።
የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ።
እግዚአብሔርን በጠራሁት ጊዜ ጽድቄን ሰማኝ፥ ከጭንቀቴም አሰፋልኝ፤ ይቅር አለኝ፥ ጸሎቴንም ሰማኝ።
ብትሄድ ፍለጋህ አይጠፋም፤ በሮጥህም ጊዜ አትሰናከልም።
ለሚጸልይ ጸሎቱን ይሰጠዋል፤ የጻድቃንን ዘመን ይባርካል፤ የሰው ኀይል ጽኑዕ አይደለምና።