የዳዊትም ወዳጅ ኩሲ ወደ ከተማ መጣ፤ አቤሴሎምም ደግሞ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ።
ስለዚህ የዳዊት ወዳጅ ኩሲ ልክ አቤሴሎም ኢየሩሳሌም በገባበት ሰዓት እዚያው ከተማ ደረሰ።
ስለዚህ የዳዊት ወዳጅ ሑሻይ ልክ አቤሴሎም ኢየሩሳሌም በገባበት ሰዓት ወደ ከተማዋ ደረሰ።
ስለዚህም የዳዊት ወዳጅ ሑሻይ ወደ ከተማይቱ ተመለሰ፤ አቤሴሎምም ወዲያውኑ እዚያ ደረሰ።
የዳዊትም ወዳጅ ኩሲ ወደ ከተማ መጣ፥ አቤሴሎምም ደግሞ ወደ ኢየሩሳሌም ገባ።
አቤሴሎምም፥ “አርካዊውን ኩሲን ጥሩት፤ ደግሞም እርሱ የሚለውን እንስማ” አለ።
የናታንም ልጅ ኦርኒያ የሹሞች አለቃ ነበረ፤ የናታንም ልጅ ዘባት የንጉሡ አማካሪና ወዳጅ ነበረ፤
አኪጦፌልም የንጉሡ አማካሪ ነበረ። አርካዊው ኩሲም የንጉሡ አንደኛ ወዳጅ ነበረ፤
ከቤቴል ሎዛም በከሮንቲ ዳርቻ በኩል ወደ አጣሮት አውራጃ ይደርሳል፤