ዕዝራም ብዙ ትምህርት የሚያውቅ ነበረ፤ ለእስራኤልም ሥርዐትንና ፍርድን ያስተምር ዘንድ ከእግዚአብሔር ሕግና ትእዛዝ የሚጐድለው አልነበረም።