Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአርጤክስስ በሰባተኛው ዓመተ መንግሥቱ፥ በአምስተኛው ወር፥ በወሩ መባቻ ከባቢሎን ወጡ፤ እግዚአብሔርም መንገዳቸውን እንዳቀናላቸው በመጀመሪያው ወር መባቻ ወደ ኢየሩሳሌም ደረሱ። Ver Capítulo |