Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ንጉሡ አርጤክስስም ወደ ካህኑና የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ዕዝራ ደብዳቤ ላከ። ከአርጤክስስም የእግዚአብሔርን ሕግ ወደሚጽፈው ወደ ካህኑ ዕዝራ የተላከው ደብዳቤ እንዲህ ይላል፦ Ver Capítulo |