“ለጌታችን ለንጉሡ ለአርጤክስስ፦ ከብላቴኖችህ፥ ከታሪክ ጸሓፊህ ከራቲሞስና ከጸሓፊው ከሰሜልዮስ ከእነርሱ በታች ከተሾሙት ሁሉና በቄሌ-ሶርያና በፊኒቄ ከሚኖሩ ሁሉ፦