Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 አሁንም ጌታችን ንጉሥ ሆይ፥ ይህን ዕወቅ፤ ከእናንተ ወደ እኛ የመጡ አይሁድ ወደ ኢየሩሳሌም ሄደው፥ ክፉና ከዳተኛ ከተማን ይገነባሉ፤ የገበያ ቦታዎችዋንና ቅፅሮችዋን፥ ቤተ መቅደስዋንም ያድሳሉ። Ver Capítulo |