Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa መጽሐፈ ዕዝራ ካልእ 2:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ከእነርሱም ውስጥ የፋርስ ንጉሥ አርጤክስስ በይሁዳና በኢየሩሳሌም አውራጃዎች ያስቈጠራቸው አሉ፤ ቤልሞስና ሚጥራዳጢ፥ ጠቢልዮስና ራቲሞስ፥ ቤሔልጤሞስና ጸሓፊው ሲሳዮስ፥ ከነዚህም በታች ያሉ በሰማርያ የሚኖሩ ሁሉ፥ በሌላም ሀገር ያሉ ሁሉ እንዲህ ብለው መልእክት ጻፉ። Ver Capítulo |