La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ሳሙኤል 8:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዘ​ራ​ች​ሁና ከወ​ይ​ና​ች​ሁም ዐሥ​ራት ወስዶ ለጃ​ን​ደ​ረ​ቦ​ቹና ለሎ​ሌ​ዎቹ ይሰ​ጣ​ቸ​ዋል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከእህላችሁና ከወይናችሁ ከዐሥር አንዱን ወስዶ ለሹማምቱና ለባለሟሎቹ ይሰጣቸዋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከእህላችሁና ከወይናችሁ ከዐሥር አንዱን ወስዶ ለሹማምቱና ለባለሟሎቹ ይሰጣቸዋል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከእህላችሁና ከወይናችሁም ከዐሥር አንዱን እጅ ወስዶ ለቤተ መንግሥቱ ባለሟሎችና አጃቢዎች ይሰጥባችኋል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከዘራችሁና ከወይናችሁም አሥራት ወስዶ ለጃንደረቦቹና ለሎሌዎቹ ይሰጣቸዋል።

Ver Capítulo



1 ሳሙኤል 8:15
7 Referencias Cruzadas  

እነ​ዚያ ይስ​ማ​ኤ​ላ​ው​ያን ሰዎች ግን ዮሴ​ፍን በግ​ብፅ ለፈ​ር​ዖን ጃን​ደ​ረባ ለዘ​በ​ኞቹ አለቃ ለጲ​ጥ​ፋራ ሸጡት።


ከአ​ንተ ከሚ​ወ​ጡት ከም​ት​ወ​ል​ዳ​ቸው ልጆ​ችህ ማር​ከው ይወ​ስ​ዳሉ፤ በባ​ቢ​ሎ​ንም ንጉሥ ቤት ውስጥ ጃን​ደ​ረ​ቦ​ችና የቤት አሽ​ከ​ሮች ይሆ​ናሉ” አለው።


እር​ሻ​ች​ሁ​ንና ወይ​ና​ች​ሁ​ንም፥ መል​ካም መል​ካ​ሙ​ንም የዘ​ይት ቦታ​ች​ሁን ወስዶ ለሎ​ሌ​ዎቹ ይሰ​ጣ​ቸ​ዋል።


ሎሌ​ዎ​ቻ​ች​ሁ​ንና ገረ​ዶ​ቻ​ች​ሁን፥ ከከ​ብ​ቶ​ቻ​ች​ሁና ከአ​ህ​ዮ​ቻ​ች​ሁም መል​ካም መል​ካ​ሙን ወስዶ ያሠ​ራ​ቸ​ዋል።