La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ሳሙኤል 29:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ወይስ ሴቶች፦ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት ዐሥር ሺህ ገደለ’ ብለው በዘ​ፈን የዘ​መ​ሩ​ለት ይህ ዳዊት አይ​ደ​ለ​ምን?” አሉት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በዘፈን እየተቀባበሉ፣ “ ‘ሳኦል ሺሕ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺሕ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በዘፈን እየተቀባበሉ፥ ‘ሳኦል ሺህ ገደለ፤ ዳዊት ግን ዐሥር ሺህ’ ብለው የዘመሩለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?”

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዚህስ በቀር ቀደም ሲል ሴቶች ‘ሳኦል ሺህ ገዳይ! ዳዊት ዐሥር ሺህ ገዳይ!’ ብለው እየጨፈሩ የዘፈኑለት ይኸው ዳዊት አይደለምን?”

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ወይስ ሴቶች፦ ሳኦል ሺህ ገደለ፥ ዳዊት እልፍ ገደል ብለው በዘፈን የዘመሩለት ይህ ዳዊት አይደለምን? አሉት።

Ver Capítulo



1 ሳሙኤል 29:5
4 Referencias Cruzadas  

የአ​ሮን እኅት ነቢ​ይቱ ማር​ያ​ምም ከበሮ በእ​ጅዋ ወሰ​ደች፤ ሴቶ​ችም ሁሉ በከ​በ​ሮና በዝ​ማሬ በኋ​ላዋ ወጡ።


የአ​ን​ኩስ ብላ​ቴ​ኖ​ችም፥ “ይህ ዳዊት የሀ​ገሩ ንጉሥ አይ​ደ​ለ​ምን? ሳኦል ሺህ፥ ዳዊ​ትም ዐሥር ሺህ ገደለ ብለው ሴቶች በዘ​ፈን የዘ​መ​ሩ​ለት እርሱ አይ​ደ​ለ​ምን?” አሉት።