ደግሞም ሌላ ሰው አግኝቶ፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም መታው በመምታቱም አቈሰለው።
ደግሞም ሌላ ሰው አግኝቶ፦ ምታኝ አለው። ሰውዮውም መታው፥ በመምታቱም አቈሰለው።