1 ነገሥት 21:36 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)36 እርሱም፥ “የእግዚአብሔርን ቃል መስማት እንቢ ብለሃልና እነሆ፥ ከእኔ ተለይተህ በሄድህ ጊዜ አንበሳ ይገድልሃል” አለው። ከእርሱም ተለይቶ በሄደ ጊዜ አንበሳ አግኝቶ ገደለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)36 እርሱም፦ የእግዚአብሔርን ቃል አልሰማህምና እነሆ፥ ከእኔ በራቅህ ጊዜ አንበሳ ይገድልሃል አለው። ከእርሱም በራቀ ጊዜ አንበሳ አግኝቶ ገደለው። Ver Capítulo |