1 ነገሥት 21:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ከነቢያትም ልጆች አንድ ሰው መጥቶ በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፥ “ግደለኝ” አለው። ሰውዬውም ይገድለው ዘንድ እንቢ አለ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ከነቢያትም ወገን አንድ ሰው በእግዚአብሔር ቃል ባልንጀራውን፦ ምታኝ አለው። ሰውዮውም ይመታው ዘንድ እንቢ አለ። Ver Capítulo |