38 ነቢዩም ሄዶ በመንገድ አጠገብ ንጉሡን ጠበቀው፤ ዐይኖቹንም በቀጸላው ሸፈነ።
38 ነቢዩም ሄዶ በመንገድ አጠገብ ንጉሡን ቆየው፤ ዓይኖቹንም በቀጸላው ሸፍኖ ተሸሸገ።