ከሑሲምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።
ሑሺም ከተባለች ሚስቱ አቢጡብና ኤልፍዓል የተባሉ ወንዶች ልጆች ነበሩት።
ከሑሺምም አቢጡብንና ኤልፍዓልን ወለደ።
በተጨማሪም ሑሺም ከተባለችው ሚስቱ አሂቱብና ኤልፓዓል ተብለው የሚጠሩ ሁለት ወንዶች ልጆችን ወለደ።
ኢያሱብን፥ ሻክያን፥ ሜርማን ወለደ። እነዚህም ልጆች የአባቶች ቤቶች አለቆች ነበሩ።
የኤልፍዓልም ልጆች ዖቤድ፥ ሚሳም፥ ኦኖንና ሎድን፥ መንደሮቻቸውንም የሠራ ሳሜር፤