ከአሴርም ነገድ መዓሳልና መሰማሪያዋ፥ ዓብዶንና መሰማሪያዋ፤
ከአሴር ነገድ መዓሳልን፣ ዓብዶን፣
ከአሴርም ነገድ መዓሳልና መሰማሪያዋ፥ ዓብዶንና መሰማሪያዋ፥
በአሴር ግዛት ማሻል፥ ዓብዶን፥
ከአሴርም ነገድ መዓሳልና መሰማርያዋ፥ ዓብዶንና መሰማርያዋ፥
ራሞትና መሰማሪያዋ፥ ዓኔምና መሰማሪያዋ፤
ሐቆቅና መሰማሪያዋ፥ ረዓብና መሰማሪያዋ፤
አሊሜሌክ፥ አሜሕል፥ ማሕሳ ነበር፤ በባሕርም በኩል ወደ ቀርሜሎስ፥ ወደ ሴዎንና ሊበናት ይደርሳል፤
ከአሴርም ነገድ መሴላንና መሰማርያዋን፥ አቤዶንንና መሰማርያዋን፥