1 ዜና መዋዕል 6:72 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ዳብራትና መሰማሪያዋ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ከይሳኮርም ነገድ፣ ቃዴስን፣ ዳብራትን መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማሪያዋ፥ ዳብራትና መሰማሪያዋ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በይሳኮር ግዛት፥ ቃዴስ፥ ዳበራት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከይሳኮርም ነገድ ቃዴስና መሰማርያዋ፥ ዳብራትና መሰማርያዋ፥ |
ከንፍታሌምም ነገድ ለነፍሰ ገዳይ መማፀኛ ከተማ የሆነችውን በገሊላ ውስጥ ቃዴስንና መሰማርያዋን፥ ኤማትንና መሰማርያዋን፥ ቃርቴንንና መሰማሪያዋን፤ ሦስቱን ከተሞች ሰጡአቸው።
ዲቦራም፥ “በእውነት ከአንተ ጋር እሄዳለሁ፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሲሣራን በሴት እጅ አሳልፎ ይሰጣልና በዚህ በምትሄድበት መንገድ ለአንተ ክብር አይሆንም” አለችው። ዲቦራም ተነሥታ ከባርቅ ጋር ወደ ቃዴስ ሄደች።