መራዮትም አማርያን ወለደ፤ አማርያም አኪጦብን ወለደ፤
መራዮት አማርያን ወለደ፤ አማርያ አኪጦብን ወለደ፤
መራዮት አማርያን ወለደ፤ አማርያም አኪጦብን ወለደ፤
መራዮት አማርያን ወለደ፤ አማርያ አሒጦብን ወለደ፥
የቀዓት ልጆች፤ ልጁ አሚናዳብ፥ ልጁ ቆሬ፥ ልጁ አሴር፤
ኦዚም ዘራእያን ወለደ፤ ዘራእያም መራዮትን ወለደ፤
አኪጦብም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም አኪማኦስን ወለደ፤
የእግዚአብሔርም ቤት አለቃ የአኪጦብ ልጅ፥ የማርዮት ልጅ፥ የሳዶቅ ልጅ፥ የሜሱላም ልጅ፥ የኬልቅያስ ልጅ ሣርያ፥
የቆሬ ልጆች ግን አልሞቱም።