La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




1 ዜና መዋዕል 6:56 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የከ​ተ​ማ​ዪ​ቱን እርሻ ግን መን​ደ​ሮ​ች​ዋ​ንም ለዮ​ፎኒ ልጅ ለካ​ሌብ ሰጡ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በኬብሮን ዙሪያ የሚገኙት የዕርሻ ቦታዎችና ከተሞች ግን ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ተሰጡ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የከተማይቱን እርሻ ግን መንደሮችዋንም ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ሰጡ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የኬብሮን የእርሻ ቦታዎችና መንደሮች ግን ለይፉኔ ልጅ ለካሌብ የተመደቡ ነበሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

የከተማይቱን እርሻ ግን መንደሮችዋንም ለዮፎኒ ልጅ ለካሌብ ሰጡ።

Ver Capítulo



1 ዜና መዋዕል 6:56
5 Referencias Cruzadas  

የሞ​አሊ ልጅ፥ የሙሲ ልጅ፥ የሜ​ራሪ ልጅ፥ የሌዊ ልጅ።


ከይ​ሁዳ ነገድ የዮ​ፎኒ ልጅ ካሌብ፤


ኢያ​ሱም የቄ​ኔዝ ልጅ፥ የዮ​ፎኒ ልጅ ካሌ​ብን ባረ​ከው፤ ኬብ​ሮ​ን​ንም ርስት አድ​ርጎ ሰጠው።


በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ትእ​ዛዝ ለዮ​ፎኒ ልጅ ለካ​ሌብ በይ​ሁዳ ልጆች መካ​ከል ድር​ሻ​ውን ሰጠው፤ ኢያ​ሱም የዔ​ናቅ ዋና ከተማ የሆ​ነ​ች​ውን የአ​ር​ቦ​ቅን ከተማ ሰጠው። እር​ስ​ዋም ኬብ​ሮን ናት።


ለጌ​ድ​ሶ​ንም ልጆች ከይ​ሳ​ኮር ነገድ፥ ከአ​ሴ​ርም ነገድ፥ ከን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ነገድ፥ በባ​ሳ​ንም ካለው ከም​ናሴ ነገድ እኩ​ሌታ ዐሥራ ሦስት ከተ​ሞች በዕጣ ተሰ​ጡ​አ​ቸው።