የሚካኤል ልጅ፤ የበዓሣያ ልጅ፥ የመልክያ ልጅ፤
የሚካኤል ልጅ፣ የበዓሤያ ልጅ፣ የመልክያ ልጅ፣
የሚካኤል ልጅ፥ የበዓሤያ ልጅ፥ የመልክያ ልጅ፥
ሚካኤል፥ ባዕሴያ፥ ማልኪያ፥
በቀኙም የሚቆመው ወንድሙ አሳፍ ነበረ፤ አሳፍም የበራክያ ልጅ፥ የሳምዓ ልጅ፤
የኤትኒ ልጅ፥ የዛራ ልጅ፥ የዓዳያ ልጅ፤
ከእስራኤልም ከፋሮስ ልጆች ራምያ፥ ዖዝያ፥ መልክያ፥ ሚያሚን፥ አልዓዛር፥ መልክያ፥ ቤንያህ።
ከኤራም ልጆችም አልዓዛር፥ ይሲያ፥ ሚልክያ፥ ሰማያ፥ ስምዖን፥
የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ የመልክያን ልጅ ጳስኮርንና የካህኑን የመዕሴይን ልጅ ሶፎንያስን ወደ ኤርምያስ በላከ ጊዜ ከእግዚአብሔር ዘንድ ወደ ኤርምያስ የመጣ ቃል ይህ ነው፦ እንዲህም አለ፦