የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል።
የቀዓት ወንዶች ልጆች፤ እንበረም፣ ይስዓር፣ ኬብሮን፣ ዑዝኤል።
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።
ቀዓትም ዓምራም፥ ይጽሐር፥ ኬብሮንና ዑዚኤል ተብለው የሚጠሩትን ወንዶች ልጆችን ወለደ።
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል።
የቀዓት ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፦ ኬብሮን፥ ዑዝኤል አራት ነበሩ።
ከጌድሶናውያን ለአዳንና ሰሜኢ ነበሩ።
የሌዊ ልጆች፤ ጌድሶን፥ ቀዓት ሜራሪ።
ልጁ ኤልያብ፤ ልጁ ኢያሬምያል፤ ልጁ ሕልቃና፤ ልጁ ሳሙኤል።
የእንበረምም ልጆች፤ አሮን፥ ሙሴ፥ ማርያም። የአሮንም ልጆች፤ ናዳብ፥ አብዩድ፥ አልዓዛር፥ ኢታምር።
የቀዓትም ልጆች እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ናቸው፤ የቀዓትም የሕይወቱ ዘመን መቶ ሠላሳ ሦስት ዓመት ነው።