የሜራሪም ልጆች፤ ሞሐሊ፥ ሙሲ፥ የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።
የሜራሪ ወንዶች ልጆች፤ ሞሖሊ፣ ሙሲ። በየአባቶቻቸው ቤተ ሰብ የተቈጠሩት የሌዊ ጐሣዎች የሚከተሉት ናቸው፤
የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊና ሙሲ ነበሩ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።
መራሪ ደግሞ ማሕሊንና ሙሺን ወለደ። የሌዊ የነገድ ወገኖች በየትውልዳቸው የሚከተሉት ናቸው፦
የሜራሪ ልጆች፤ ሞሖሊ፥ ሙሲ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ ነበሩ። የሞዓሊ ልጆች አልዓዛርና ቂስ ነበሩ።
የሜራሪ ልጆች ሞዓሊና ሐሙሲ፤ የዖዝያስ ልጅ ባኒ፤
አኪጦብም ሳዶቅን ወለደ፤ ሳዶቅም ሳሎምን ወለደ፤
የቀዓትም ልጆች፤ እንበረም፥ ይስዓር፥ ኬብሮን፥ ዑዝኤል ነበሩ።
ከጌድሶን፤ ልጁ ሎቤኒ፥ ልጁ ኢኤት፥ ልጁ ዛማት፤
የሜራሪ ልጆች ሞሖሊ፥ ሐሙሲ ናቸው። እነዚህም እንደ ትውልዳቸው የሌዊ ትውልድ ናቸው።
የሜራሪም ልጆች በየወገናቸው፤ ሞሐሊ፥ ሙሲ። የሌዋውያን ወገኖች በየአባቶቻቸው ቤቶች እነዚህ ናቸው።
ለሜራሪ የሞሖሊ ወገን የሙሲ ወገን ነበሩ፤ የሜራሪ ወገኖች እነዚህ ናቸው።