የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዛራ፥ ሳኡል፤
የስምዖን ዘሮች፤ ነሙኤል፣ ያሚን፣ ያሪን፣ ዛራ፣ ሳኡል፤
የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪን፥ ዛራ፥ ሳኡል ነበሩ፤
ስምዖን፥ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪብ፥ ዜራሕና ሻኡል ተብለው የሚጠሩ ወንዶች ልጆችን ወለደ፤
የስምዖንም ልጆች፤ ነሙኤል፥ ያሚን፥ ያሪን፥ ዛራ፥ ሳኡል፤
የስምዖን ልጆች፤ ይሙኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የከነዓናዊት ልጅ ሳዑል።
እነዚህ በነጣዔምና በጋዲራ ከንጉሡ ጋር የሚቀመጡ ሸክላ ሠራተኞች ነበሩ። እነርሱም በመንግሥቱ ጸንተው በዚያ ይኖሩ ነበር።
ልጁ ሳሌም፥ ልጁ መብሳም፥ ልጁ ማስማዕ።
የስምዖንም ልጆች፤ ይሙኤል፥ ያሚን፥ አኡድ፥ ያኪን፥ ሱሐር፥ የፊኒቃዊቱም ልጅ ሳኡል፤ እነዚህ የስምዖን ትውልድ ናቸው።