አዛርያስም ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስም ኤልዓሳን ወለደ፤
ዓዛርያስ ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስ ኤልዓሣን ወለደ፤
ዓዛርያስም ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስም ኤል-ዓሣን ወለደ፤
ሔሌጽ፥ ኤልዓሳ፥
ዓዛርያስም ኬሌስን ወለደ፤ ኬሌስም ኤልዓሣን ወለደ፤
ዖቤድም ኢያሁን ወለደ፤ ኢያሁም አዛርያስን ወለደ፤
ኤልዓሳም ሲስማኤልን ወለደ፤ ሲስማኤልም ሱላምን ወለደ፤
ኤርምያስም የይሁዳ ንጉሥ ሴዴቅያስ ወደ ባቢሎን ንጉሥ ወደ ናቡከደነፆር ወደ ባቢሎን በላካቸው በሳፋን ልጅ በኤልዓሣና በኬልቅያስ ልጅ በገማርያ እጅ ደብዳቤውን እንዲህ ሲል ላከው፦