ከቀዓት ልጆች፤ አለቃው ኡርኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሃያ፤
ከቀዓት ዘሮች፣ አለቃውን ኡርኤልንና አንድ መቶ ሃያ የሥጋ ዘመዶቹን፤
ከቀዓት ልጆች፤ ከመቶ ሀያ ወንድሞቹ ጋር አለቃው ኡርኤል ነበር፤
ከሌዋዊው ቀዓት ጐሣ፥ ኡሪኤል መቶ ኻያ ለሚሆኑት የጐሣው አባሎች ተጠሪ ሆኖ መጣ፤
ከቀዓት ልጆች አለቃው ኡርኤል፥ ወንድሞቹም መቶ ሀያ፤
ዳዊትም የአሮንን ልጆችና ሌዋውያንን ሰበሰበ።
ከሜራሪ ልጆችም፤ አለቃው ዓሣያ፥ ወንድሞቹም ሁለት መቶ ኀምሳ፤