አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም፤
አፍ አላቸው፥ አይናገሩምም፥ ዐይን አላቸው፥ አያዩምም፥
አፍ አላቸው፤ አይናገሩም፤ ዐይን አላቸው፤ አያዩም።
ሕዝቡን በምድረ በዳ የመራ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ ከዓለት ውኃን ያፈለቀ፤ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤
የዚህን ሕዝብ ልብ አደንድን፤ ጆሯቸውን ድፈን፤ ዐይኖቻቸውንም ክደን፤ ይህ ካልሆነማ፣ በዐይናቸው አይተው፣ በጆሯቸው ሰምተው፣ በልባቸውም አስተውለው በመመለስ ይፈወሳሉ።”