አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤
አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት
ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤
ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥
“ለአንበሳዪቱ ዐድነህ ግዳይ ታመጣለህን? የተራቡ የአንበሳ ግልገሎችንስ ታጠግባለህን?
አንበጦች ንጉሥ የላቸውም፤ ሆኖም ቅደም ተከተል ይዘው ይጓዛሉ፤
ሆኖም ግን በበጋ ምግቡን ያከማቻል፤ በመከርም ወቅት ቀለቡን ይሰበስባል።