ምሳሌ 6:7 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 አለቃና አዛዥ ገዢም ሳይኖራት Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አዛዥ የለውም፤ አለቃም ሆነ ገዥ የለውም፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ጒንዳኖች መሪ፥ አለቃ፥ ወይም ገዢ የላቸውም፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጌታ ሳይኖረው፥ መሰማርያ ሳይኖረው፥ የሚያሠራውም ሳይኖረው፥ Ver Capítulo |