La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 34:23 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከዮሴፍ ልጆች፥ ከምናሴ ነገድ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዮ​ሴ​ፍም ልጆች ከም​ናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱ​ፊድ ልጅ አን​ሄል፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከዮሴፍም ልጆች ከምናሴ ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፥

Ver Capítulo



ዘኍል 34:23
2 Referencias Cruzadas  

የዳን ነገድ መሪ፣ የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤


የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤