Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ዘኍል 34:24 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

24 የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

24 ከኤፍሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

24 ከኤፍሬም ነገድ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

24 ከኤ​ፍ​ሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሳ​ፍ​ጣን ልጅ ቃሙ​ሔል፥

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

24 ከኤፍሬም ልጆች ነገድ አንድ አለቃ የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፥

Ver Capítulo Copiar




ዘኍል 34:24
2 Referencias Cruzadas  

የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣ የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤


የዛብሎን ነገድ መሪ፣ የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos