ከአቦት ተነሥተው በሞዓብ ዳርቻ በምትገኘው በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።
ከአቦትም ተጉዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በዒዬዓባሪም ሰፈሩ።
ከኦቦት ተነሥተው በመጓዝ፥ በሞአብ ዳርቻ ባለው በዓባሪም ሰፈሩ።
ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።
ከአቦትም ተጕዘው በሞዓብ ዳርቻ ባለው በጋይ ሰፈሩ።
እስራኤላውያን ተጓዙ፤ በአቦትም ሰፈሩ፤
ከዚያም ከአቦት ተነሥተው፣ በፀሓይ መውጫ ትይዩ ባለው የሞዓብ ምድረ በዳ በዒዮዓባሪም ሰፈሩ።
ከፋኖን ተነሥተው በአቦት ሰፈሩ።
ከጋይም ተነሥተው በዲቦንጋድ ሰፈሩ።