La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘኍል 33:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከኤርትራም ባሕር ተጉዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከቀይ ባሕር ተነሥተው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ፤

Ver Capítulo

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከኤ​ር​ት​ራም ባሕር ተጕ​ዘው በሲና ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከኤርትራም ባሕር ተጕዘው በሲን ምድረ በዳ ሰፈሩ።

Ver Capítulo



ዘኍል 33:11
3 Referencias Cruzadas  

መላው የእስራኤል ማኅበር ከግብጽ በወጡ በሁለተኛው ወር በዐሥራ ዐምስተኛው ቀን ከኤሊም ተነሥተው በኤሊምና በሲና መካከል ወደምትገኘው ወደ ሲና ምድረ በዳ መጡ።


ከኤሊም ተነሥተው በቀይ ባሕር አጠገብ ሰፈሩ።


ከሲና ምድረ በዳ ተነሥተው በራፍቃ ሰፈሩ።