ዘኍል 31:38 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሠላሳ ስድስት ሺሕ የቀንድ ከብት፣ ከእነዚህም ለእግዚአብሔር የተሰጠው ግብር ሰባ ሁለት ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በሬዎችም ሠላሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ ከእነዚህም ውስጥ የጌታ ግብር ሰባ ሁለት ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ለወታደሮቹ የተሰጡት የቀንድ ከብቶች ብዛት ሠላሳ ስድስት ሺህ ሲሆን ከእነርሱም ሰባ ሁለቱ ለእግዚአብሔር መባ ሆነው የተሰጡ ነበሩ፤ የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በሬዎችም ሠላሳ ስድስት ሺህ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሰባ ሁለት ነበረ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በሬዎችም ሠላሳ ስድስት ሺህ አምስት መቶ ነበሩ፤ የእግዚአብሔርም ግብር ሰባ ሁለት ነበረ። |